ህብረት ለትብብር እና ለልማት (COND) ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች
እንኳን ለከተራና ለጥምቀት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል።
በዓሉ የፍቅር፣ የመተሳሰብ፣ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁም ልባዊ ምኞቱን ይገልፃል።
Consortium for Networking and Development (COND) extends its warm greetings to all followers of the Christian faith on the occasion of the Ketera and Timket (Epiphany) celebrations.
COND also expresses its heartfelt wishes that the holiday may be one of love, mutual understanding, peace, and joy for all.
